Minimum Wage – ምክትል ስራአስኪያጅ - በመንግሥት ዘርፍ
- Valid on ሰኔ 2026
- The amounts are in ብር (ኢትዮጵያ) (ብር).
የክፍል እና የችሎታ ደረጃ
| የወር ክፍያ በየወሩ | የደመወዝ ደመወዝ በየወሩ | |
| የክፍል VIII - የችሎታ ደረጃ 1 Minimum wage with effect from 1 ጃንዋሪ 2011 | ብር1,114.00 | ብር1,798.00 |
| የክፍል IX - የችሎታ ደረጃ 2 Minimum wage with effect from 1 ጃንዋሪ 2011 | ብር1,295.00 | ብር2,058.00 |
| የክፍል X - የችሎታ ደረጃ 3 Minimum wage with effect from 1 ጃንዋሪ 2011 | ብር1,499.00 | ብር2,351.00 |
| የክፍል XI - የችሎታ ደረጃ 4 Minimum wage with effect from 1 ጃንዋሪ 2011 | ብር1,719.00 | ብር2,686.00 |
| የክፍል XII - የችሎታ ደረጃ 5 Minimum wage with effect from 1 ጃንዋሪ 2011 | ብር1,968.00 | ብር3,066.00 |
| የክፍል XIII - የችሎታ ደረጃ 6 Minimum wage with effect from 1 ጃንዋሪ 2011 | ብር2,249.00 | ብር3,499.00 |
| የክፍል XIV - የችሎታ ደረጃ 7 Minimum wage with effect from 1 ጃንዋሪ 2011 | ብር2,570.00 | ብር3,985.00 |
| የክፍል XV - የችሎታ ደረጃ 8 Minimum wage with effect from 1 ጃንዋሪ 2011 | ብር2,934.00 | ብር4,535.00 |
| የክፍል XVI - የችሎታ ደረጃ 9 Minimum wage with effect from 1 ጃንዋሪ 2011 | ብር3,348.00 | ብር5,135.00 |
Working hours
በአዋጅ ቁጥር 515/2007 አንቀፅ 32 መሰረት የመንግስት ሰራተኞች (ሲቪል ስረቫንቶች) መደበኛ የስራ ሰዓት እንደየስራው ሁኔታ የሚወሰን ሆኖ በሳምንት ክ39 ሰዓት መብለጥ የለበትም፡፡ ይህ ለሁሉም በመንግስት ስራ (በሲቪል ስርቪስ) ውስጥ ላሉ ደምወዝ ተከፋዮች ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ በአዋጅ ቁጥር 515/2007 አንቀፅ 34 መሰረት ማንኛውም ትርፍ ሰዓት የሰራ የመንግስት ሰራተኛ (ሲቪል ስረቫንት) እንደ ምርጫው የማካካሻ ፍቃድ ወይም የትርፍ ሰዓት ክፍያ የማግኝት መብት አለው፡፡
Definitions
የደረጃ እርከን፡ የደረጃ እርከን ረድፍ እያንዳንዱ የአገልግሎት አይነት የሚጀምርበትን የደረጃ እርከን ያሳያል፡፡ የአገልግሎት አይነት፡ የአገልግሎት አይነት ጥበቃን፣ የቀን (የጉልበት) ሰራተኞችን፣ ፅዳት ሰራተኞችን፣ ፀሀፊዎችን፣ መካከለኛ ባለሙያዎችን፣ የአስተዳድር ሰራተኞችን እና ባለሙያዎች የሚያካትት ሆኖ በትምህርት ደረጃ ይከፋፈላል፡፡ ለምሳሌ፡- ጥበቃ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኞች ማንበብና መፃፍ አለባቸው (ከ1ኛ - 4ኛ ክፍል) ፡፡ የፅዳት ሰራተኞች 5ኛ ክፍልና ክዛ በላይ መሆን አለባቸው፡፡ ፀሀፊዎች 10+2 ወይም 10+3 መሆን እና በሰክረተሪያት ሳይንስ እና በሌሎችም ተዛማጅ መስኮች ዲፕሎማ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ መካከለኛ ደረጃ ባለሙያዎች ዲፕሎማና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የአስተዳድር ሰራተኞች በስራ አመራር፣ በአስተዳድር፣ በሰው ሀይል እና በሌሎችም መስኮች በመጀመሪያ ድግሪ (BA) የተመረቁ መሆን አለባቸው፡፡ ባለሙያዎች የመጀመሪያ ድግሪ (BA) እና ከዛ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላቸውን መሆን አለባቸው፡፡ በአገልግሎት ዓመት ላይ ተመስርቶ በ 1፣2፣3፣4፣5 የተሰየሙ የተለያዩ ደረጃዎች ይወጣሉ/ይወሰናሉ፡፡ ስለሆነም ዜሮ የስራ ልምድ ያለው የስራ መደቡ ጥበቃ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኛ የሆነ አንድ ተቀጣሪ ደረጃው ጥበቃ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኛ ደረጃ 1 ይሆናል ማለት ነው ፡፡ የሰራተኛው የአገልግሎት አመት ሲጨምር ደረጃውም ይጨምራል፡፡
More information is available at
- Overview Minimum Wages in Ethiopia
- Minimum Wages around the World (English)
- Minimum Wages News
- Minimum Wage and Labour Law
- Minimum Wage Regulations
- About the Minimum Wages Database (English)
- This page is maintained by Wageindicator.org, 2026
Disclaimer
The Minimum Wage tool is powered by WageIndicator’s data. Although our datasets are cleaned, scientifically checked and benchmarked, no responsibility can be taken for 100% accuracy. The information and data displayed are not necessarily comprehensive, complete, accurate or up to date at all times. Using the data from the Minimum Wage tool is at the user’s own risk.