• ወደ ዓለም አቀፉ ድረ-ገጽ ይመለሱ
WageIndicator Logo
ኢትዮጵያ ውስጥ ስራChevron
የምንሰራውChevron
ስለ እኛChevron
Search
ያግኙን
arrow
ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ
የበለጠ ለማወቅ ይህንን ክፍል ያስሱ።
ዝቅተኛ ክፍያ
የመኖሪያ ደመወዝ
ደመወዝArrow
የአሠሪና ሠራተኛ ሕግArrow
የደምወዝ የዳሰሳ ጥናት
ስራና ደመወዝን
ደመወዝና የሥራ ሰዓት
የዓመት ዕረፍት እና በሳምንታዊና በህዝብ በዓላት መስራት
ውሎችና ስንብቶች
የቤተሰብ ሀላፊነቶች
ወሊድ እና ሥራ
ጤንነትና ደህንነት በስራ ቦታ
ስራና ህመም
ማህበራዊ ዋስትና
በስራ ቦታ ፍትሀዊ አያያዝ
የሰራተኛማህበራት መብት
ሁሉንም ርዕሶች ያስሱ
የምንሰራው
የበለጠ ለማወቅ ይህንን ክፍል ያስሱ።
መረጃ እና አገልግሎቶች
ፕሮጀክቶች [ENG]
ክስተቶች [ENG]
ህትመቶች [ENG]
ዜና እና ታሪኮች [ENG]
ስለ እኛ
የበለጠ ለማወቅ ይህንን ክፍል ያስሱ።
ማን እንደሆንንArrow
አጋሮቻችን [ENG]
የምንሰራባቸው ቦታዎች [ENG]
ፖሊሲዎቻችን እና እቅዶቻችን [ENG]
የፕሬስ ክፍል [ENG]
ያግኙን [ENG]
ከእኛ ጋር ይስሩ [ENG]
ስልጠና ስራዎች [ENG]
ታሪካችን
የዳታ ተጠቃሚዎች
Scroll left
Scroll right
  1. ኢትዮጵያ
  2. ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ
  3. የአሠሪና ሠራተኛ ሕግ
  4. ስራና ህመም

ስራና ህመም

ይህ ገጽ ለመጨረሻ ጊዜ ተዘምነ: 2026-01-07

የህመም ፈቃድ ከክፍያ ጋር

የአሰሪና ሰራተኛ አዋጁ ህመም መኖሩ ብቃት ባለው ዶክተር ከተረጋገጠ የሙከራ ጊዜውን ላጠናቀቀ ሰራተኛ እስከ 6ወር ድረስ የህመም ፍቃድ ከክፍያ ጋር እንደሚሰጥ ይደነግጋል፡፡ አንድ ሰራተኛ በስራ ላይ ከሚደርስ ጉዳት ሌላ በሆነ ህመም መስራት የማይችል/የማትችል ከሆነ የህመም ፍቃድ የማግኘት መብት አለው/አላት፡፡ አንድ ሰራተኛ በህመም ምክንያት ከስራ መቅረቱን ለአሰሪ መግለጽ እና በመንግስት እውቅና ካገኘ የህክምና ድርጅት የህክምና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

አሰሪው የህመም ፍቃድ እንደሚከተለው ሊሰጥ ይችላል፡-

. በህመም ፍቃድ የመጀመሪያው ወር 100% ክፍያ 

. በሁለተኛ እና በሶስተኛ ወር የህመም ፍቃድ 50%

. ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ወር ድረስ የህመም ፍቃድ ያለክፍያ

ምንጭ፡ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2019 አንቀጽ 85-86; ISSA የሀገር ፕሮፋይል

የህክምና እንክብካቤ

በ2010 ዓ.ም የፀደቀው የማህበራዊ ጤና መድህን አዋጅ ለሰራተኞች ስለሚቀርቡ የህክምና እና የጤና አገልግሎቶች ይደነግጋል፡፡ ሁሉም ሰራተኞች የማህበራዊ ጤና መድህን መርሀ ግብር አባል መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አንድ ሰራተኛ በሥራ ላይ ጉዳት ሲደርስበት የጠቅላላና የልዩ ሕክምና እንዲሁም የቀዶ ሕክምና ወጪዎችን፤ የሆስፒታልና የመድሃኒት ወጪዎችን እና የማንኛውም አስፈላጊ ሰው ሰራሽ ምትክ ወይም ተጨማሪ አካሎችና የአጥንት ጥገና ወጪዎችን አሠሪው ይከፍላል፡፡ ነገር ግን የዚህ አዋጅ አፈጻጸም እንዲዘገይ ተደርጓል።

የማህበረሰብ የጤና መድህን አዋጅ ቁጥር 1273/2014 ሰራተኞችን ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ የተረቀቀ ነው።

ምንጭ፡- ISSA የሀገር ፕሮፋይል ፤ የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2019 ፣ አንቀፅ 105

የስራ ደህንነት

የታመመ አንድ ሰራተኛ የስራ ውሉ በህመም ፍቃዱ ወቅት የተጠበቀ ይሆናል፡፡ አሰሪው ሰራተኛውን የ6 ወር የህመም ፈቃዱ ሳያልክ በህመሙ ምክናያት ከስራው ሊያባርረው አይችልም። ሰራተኛን የ6ወር የህመም ፈቃድ ሳይጨርስ ከስራው በህመም ምክናያት ማሰናበት ህገወጥ የስራ ማሰናበት ይሆናል።

ምንጭ፡- የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2019 አንቀጽ 85-86

ስራና ህመምን የተመለከቱ ደንቦች

  • የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁ. 1156/2011 / Labour Proclamation No. 1156/2019
  • የግል ድርጅቶች የሰራትኞች ማህበራዊ ዋስትና አዋጅ ቁጥር 1268/2022 / Private Organization Employees Pension Proclamation No. 1268/2022

ተያያዥ ርዕሶች

የአካል ጉዳት /የስራ ላይ ጉዳት ጥቅም የዓመት ዕረፍት እና በሳምንታዊና በህዝብ በዓላት መስራት ውሎችና ስንብቶች የቤተሰብ ሀላፊነቶች ወሊድ እና ሥራ ጤንነትና ደህንነት በስራ ቦታ
ተዛማጅ ገጾች
ስራና ደመወዝንደመወዝና የሥራ ሰዓትየዓመት ዕረፍት እና በሳምንታዊና በህዝብ በዓላት መስራትውሎችና ስንብቶችማሳሰቢያ እና የስራ ስንብት ክፍያየቤተሰብ ሀላፊነቶችወሊድ እና ሥራከስራ ከመባረር ጥበቃለሰራተኛ ሴቶች የማጥባት ዕረፍትጤንነትና ደህንነት በስራ ቦታስራና ህመምየአካል ጉዳት /የስራ ላይ ጉዳት ጥቅምማህበራዊ ዋስትናየስራ አጥነት ጥቅምበስራ ቦታ ፍትሀዊ አያያዝየስራ ቦታ ወሲባዊ ትንኮሳህፃናት በስራ ቦታየግዳጅ ስራየሰራተኛማህበራት መብት

ይህን ገጽ ጥቀስ: © WageIndicator 2026  –  ኢትዮጵያ  –  ስራና ህመም, የህመም ፈቃድ ከክፍያ ጋር, የህክምና እንክብካቤ, የስራ ደህንነት, ስራና ህመምን የተመለከቱ ደንቦች - ኢትዮጵያ
FacebookLinkedin
ስለ WageIndicator የበለጠ ይወቁ
ከ WageIndicator ቡድን ጋር ይገናኙ እና ስለ ሥራችን የበለጠ ይወቁ
ተጨማሪ ያንብቡ Go to the about us page
arrow
ያግኙን Go to the contact form
arrow
WageIndicator Logo
WageIndicator ኢትዮጵያ
ለተግባር የሚውል መረጃ
WageIndicator Foundation በዓለም አቀፍ ደረጃ በዝቅተኛ ደመወዝ፣ የመኖሪያ ደመወዝ፣ የመኖሪያ ታሪፍ እና የመኖሪያ ገቢ፣ ሥራዎች እና ደመወዞች፣ የአሰሪና ሠራተኛ ሕግ፣ የኅብረት ስምምነቶች፣ እንዲሁም በጊግ ሥራ እና የፕላትፎርም ኢኮኖሚ ዙሪያ መረጃዎችን የሚሰበስብ፣ የሚያወዳድር እና የሚያጋራ ገለልተኛ እና ለትርፍ ያልቆመ ዓለም አቀፍ ድርጅት ነው። እ.ኤ.አ. በ2000 የጀመርን ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በ208 አገሮች እና ግዛቶች ውስጥ እንንቀሳቀሳለን።
ስራ እና መረጃ
ዝቅተኛ ደመወዝ
የመኖሪያ ደመወዝ
የደመወዝ ማጣሪያ
የአሰሪና ሠራተኛ ሕግ
የኅብረት ስምምነቶች
መረጃ እና አገልግሎቶች
የቅርብ ጊዜ መረጃዎች
ፕሮጀክቶች
ክስተቶች
ዜናዎች
ህትመቶች
ስለ እኛ
ማን እንደሆንን
ከእኛ ጋር ይሥሩ
ፖሊሲዎቻችን እና እቅዶቻችን
የፕሬስ ክፍል
FacebookInstagramLinkedinYoutube
Privacy PolicyCookies StatementWebsite Terms & ConditionsAccessibilityPowered by the WageIndicator Foundation