• ወደ ዓለም አቀፉ ድረ-ገጽ ይመለሱ
WageIndicator Logo
ኢትዮጵያ ውስጥ ስራChevron
የምንሰራውChevron
ስለ እኛChevron
Search
ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ
የበለጠ ለማወቅ ይህንን ክፍል ያስሱ።
ዝቅተኛ ክፍያ
የመኖሪያ ደመወዝ
ደመወዝArrow
የአሠሪና ሠራተኛ ሕግArrow
የደምወዝ የዳሰሳ ጥናት
ስራና ደመወዝን
ደመወዝና የሥራ ሰዓት
የዓመት ዕረፍት እና በሳምንታዊና በህዝብ በዓላት መስራት
ውሎችና ስንብቶች
የቤተሰብ ሀላፊነቶች
ወሊድ እና ሥራ
ጤንነትና ደህንነት በስራ ቦታ
ስራና ህመም
ማህበራዊ ዋስትና
በስራ ቦታ ፍትሀዊ አያያዝ
የሰራተኛማህበራት መብት
ሁሉንም ርዕሶች ያስሱ
የምንሰራው
የበለጠ ለማወቅ ይህንን ክፍል ያስሱ።
መረጃ እና አገልግሎቶች
ፕሮጀክቶች [ENG]
ክስተቶች [ENG]
ህትመቶች [ENG]
ዜና እና ታሪኮች [ENG]
ስለ እኛ
የበለጠ ለማወቅ ይህንን ክፍል ያስሱ።
ማን እንደሆንንArrow
አጋሮቻችን [ENG]
የምንሰራባቸው ቦታዎች [ENG]
ፖሊሲዎቻችን እና እቅዶቻችን [ENG]
የፕሬስ ክፍል [ENG]
ያግኙን [ENG]
ከእኛ ጋር ይስሩ [ENG]
ስልጠና ስራዎች [ENG]
ታሪካችን
የዳታ ተጠቃሚዎች
Scroll left
Scroll right
  1. ኢትዮጵያ
  2. ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ
  3. ዝቅተኛ ክፍያ
  4. ጠባቂ እና የጉልበት ሠራተኞች - በመንግሥት ዘርፍ

ዝቅተኛ ክፍያ – ጠባቂ እና የጉልበት ሠራተኞች - በመንግሥት ዘርፍ

  • በ ግንቦት 2026 ገቢር
  • የ ገንዘብ መጠኑም በ ኢትዮጵያ ነው፡፡

የክፍል እና የችሎታ ደረጃ

የወር ክፍያ በየወሩየደመወዝ ደመወዝ በየወሩ
የክፍል I - የችሎታ ደረጃ 1

ከ 1 ጃንዋሪ 2011 ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል መነሻ ደምወዝ

ብር420.00 ብር734.00
የክፍል II - የችሎታ ደረጃ 2

ከ 1 ጃንዋሪ 2011 ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል መነሻ ደምወዝ

ብር470.00 ብር817.00
የክፍል III - የችሎታ ደረጃ 3

ከ 1 ጃንዋሪ 2011 ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል መነሻ ደምወዝ

ብር525.00 ብር908.00
የክፍል IV - የችሎታ ደረጃ 4

ከ 1 ጃንዋሪ 2011 ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል መነሻ ደምወዝ

ብር587.00 ብር1,006.00
የክፍል V - የችሎታ ደረጃ 5

ከ 1 ጃንዋሪ 2011 ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል መነሻ ደምወዝ

ብር694.00 ብር1,172.00

የስራ ሰዓት

በአዋጅ ቁጥር 515/2007 አንቀፅ 32 መሰረት የመንግስት ሰራተኞች (ሲቪል ስረቫንቶች) መደበኛ የስራ ሰዓት እንደየስራው ሁኔታ የሚወሰን ሆኖ በሳምንት ክ39 ሰዓት መብለጥ የለበትም፡፡ ይህ ለሁሉም በመንግስት ስራ (በሲቪል ስርቪስ) ውስጥ ላሉ ደምወዝ ተከፋዮች ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ በአዋጅ ቁጥር 515/2007 አንቀፅ 34 መሰረት ማንኛውም ትርፍ ሰዓት የሰራ የመንግስት ሰራተኛ (ሲቪል ስረቫንት) እንደ ምርጫው የማካካሻ ፍቃድ ወይም የትርፍ ሰዓት ክፍያ የማግኝት መብት አለው፡፡

ትርጓሜዎች:

የደረጃ እርከን፡ የደረጃ እርከን ረድፍ እያንዳንዱ የአገልግሎት አይነት የሚጀምርበትን የደረጃ እርከን ያሳያል፡፡ የአገልግሎት አይነት፡ የአገልግሎት አይነት ጥበቃን፣ የቀን (የጉልበት) ሰራተኞችን፣ ፅዳት ሰራተኞችን፣ ፀሀፊዎችን፣ መካከለኛ ባለሙያዎችን፣ የአስተዳድር ሰራተኞችን እና ባለሙያዎች የሚያካትት ሆኖ በትምህርት ደረጃ ይከፋፈላል፡፡ ለምሳሌ፡- ጥበቃ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኞች ማንበብና መፃፍ አለባቸው (ከ1ኛ - 4ኛ ክፍል) ፡፡ የፅዳት ሰራተኞች 5ኛ ክፍልና ክዛ በላይ መሆን አለባቸው፡፡ ፀሀፊዎች 10+2 ወይም 10+3 መሆን እና በሰክረተሪያት ሳይንስ እና በሌሎችም ተዛማጅ መስኮች ዲፕሎማ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ መካከለኛ ደረጃ ባለሙያዎች ዲፕሎማና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የአስተዳድር ሰራተኞች በስራ አመራር፣ በአስተዳድር፣ በሰው ሀይል እና በሌሎችም መስኮች በመጀመሪያ ድግሪ (BA) የተመረቁ መሆን አለባቸው፡፡ ባለሙያዎች የመጀመሪያ ድግሪ (BA) እና ከዛ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላቸውን መሆን አለባቸው፡፡ በአገልግሎት ዓመት ላይ ተመስርቶ በ 1፣2፣3፣4፣5 የተሰየሙ የተለያዩ ደረጃዎች ይወጣሉ/ይወሰናሉ፡፡ ስለሆነም ዜሮ የስራ ልምድ ያለው የስራ መደቡ ጥበቃ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኛ የሆነ አንድ ተቀጣሪ ደረጃው ጥበቃ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኛ ደረጃ 1 ይሆናል ማለት ነው ፡፡ የሰራተኛው የአገልግሎት አመት ሲጨምር ደረጃውም ይጨምራል፡፡

ተጨማሪ መረጃ በ ይገኛል

  • መነሻ ደምወዞችን በ ይቃኙ
  • በአለም ዙሪያ ያለው መነሻ ደምወዝ
  • መነሻ ደምወዝን የሚመለከቱ ዜናዎች
  • መነሻ ደምወዝ እና የአሰሪና ሰራተኛን የተመለከቱ ህጎች
  • [ዝቅተኛ የደመወዝ ደንቦች(እንግሊዝኛ)][LABOUR_LAW_REGULATION_URL]
  • ስለ መነሻ ደምወዝ መረጃ ቋት
  • ይህ ገፅ በ mywage.org/ethiopia የሚተዳደር ነው፡፡ Wageindicator.org, 2026

ማሳሲቢያ

የዝቅተኛውን ደመወዝ መረጃዎች፣ ድህረ-ገጾች እና መሳሪያዎችን ያuለãገው ዌጅኢንዲኬተር ነው፡፡ ምንም እንኳን መረጃችን የተጣራ፣ በሳይንሳዊ መንገድ የተረጋገጠ እና የተሰላ ቢሆንም፡ 100% ትክክል ነው የሚል ሀላፊነት አንወስድም፡፡ የሚታየው መረጃና ማስረጃ ሁልጊዜ ሁሉን አቀፍ፣ የተሟላ፣ እንከንየለሽ ወይም ወቅታዊ ነው ማለት አይደለም፡፡ የዝቅተኛውን ደመወዝ መረጃዎች ለፈለጉት አላማ ሲጠቀሙ፡ ለሚፈጠር ማንኛውም ችግር/ጉድለት ሐላፊነቱ የተጠቃሚው ነው፡፡ ዌጅኢንዲኬተር ስለሚሰራው ዝቅተኛው ደመወዝ ተጨማሪ መረጃ ለማየት እዚህ ይጫኑ.

ይህን ገጽ ጥቀስ: © WageIndicator 2026  –  ኢትዮጵያ  –  ዝቅተኛ ክፍያ ኢትዮጵያ - ጠባቂ እና የጉልበት ሠራተኞች - በመንግሥት ዘርፍ
FacebookLinkedin
ስለ WageIndicator የበለጠ ይወቁ
ከ WageIndicator ቡድን ጋር ይገናኙ እና ስለ ሥራችን የበለጠ ይወቁ
ተጨማሪ ያንብቡ Go to the about us page
arrow
ያግኙን Go to the contact form
arrow
WageIndicator Logo
WageIndicator ኢትዮጵያ
ለተግባር የሚውል መረጃ
WageIndicator Foundation በዓለም አቀፍ ደረጃ በዝቅተኛ ደመወዝ፣ የመኖሪያ ደመወዝ፣ የመኖሪያ ታሪፍ እና የመኖሪያ ገቢ፣ ሥራዎች እና ደመወዞች፣ የአሰሪና ሠራተኛ ሕግ፣ የኅብረት ስምምነቶች፣ እንዲሁም በጊግ ሥራ እና የፕላትፎርም ኢኮኖሚ ዙሪያ መረጃዎችን የሚሰበስብ፣ የሚያወዳድር እና የሚያጋራ ገለልተኛ እና ለትርፍ ያልቆመ ዓለም አቀፍ ድርጅት ነው። እ.ኤ.አ. በ2000 የጀመርን ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በ208 አገሮች እና ግዛቶች ውስጥ እንንቀሳቀሳለን።
ስራ እና መረጃ
ዝቅተኛ ደመወዝ
የመኖሪያ ደመወዝ
የደመወዝ ማጣሪያ
የአሰሪና ሠራተኛ ሕግ
የኅብረት ስምምነቶች
መረጃ እና አገልግሎቶች
የቅርብ ጊዜ መረጃዎች
ፕሮጀክቶች
ክስተቶች
ዜናዎች
ህትመቶች
ስለ እኛ
ማን እንደሆንን
ከእኛ ጋር ይሥሩ
ፖሊሲዎቻችን እና እቅዶቻችን
የፕሬስ ክፍል
FacebookInstagramLinkedinYoutube
Privacy PolicyCookies StatementWebsite Terms & ConditionsAccessibilityPowered by the WageIndicator Foundation